Tuesday, August 3, 2010

ለጋብቻ መስፈርቱ ምንድን ነው?

ጓደኛ ለማግኘት ወንዱ ምን ማሟላት ይጠበቅበታል? ሴቷስ ምን ማሟላት አለባት? መልክ፣ ት/ርት፣ ሀብት እና ዘር፣ መስፈርት ሊሆኑ ይችላሉ። መጸሐፍ ቅዱስ የምትመች እረዳት እንፍጠርለት ሲል ምን ማለት ነው?

No comments:

Post a Comment