Wednesday, July 14, 2010

ጋብቻ ፈላጊውን እውነተኛ ሰው እንዴት አንለየዋለን?

በቀጣይ ሳምንታት በ እስካይፒ ምትክ የምንጠቀምበት መወያያ መድረክ ከዚህ በታች የተገለጠው የፓልቶክ ክፍል ይሆናል። ይህን ክፍል ለማግኘት ፓልቶክ ከገቡ በኋላ አፍሪካ የሚለውን ይጫኑ በመቀጠልም ኢትዮጵያ ከዛም በዝርዝር ውስጥ ያገኙታል።
Paltalk Address - Finote the Orthodox Discussion Room


እውነተኛን ወንድ በምን ማወቅ ይቻላል።
እውነተኛን ሴትስ
የትውውቅ ዘመን ስንት ዓመት ቢሆን ይመረጣል።
ብዙ ጊዜ ሴቶች ቶሎ እሺ ካሉ ወንዶች ያቺን ሴት ይንቃሉ። ሴቷ ደግሞ ወንዱን ብዙ ካመላለሰችው ወንዱ ክትትሉን ከበፊቱ በበለጠ አጠናክሮ ይቀጥልና እሺ እስክትልም ያሰቸግራታል ይሄ ፍቅር ወይስ እልህ ነው። ወንዶች ሴቶችን ላለመናቅ ወንዶች ላለመድከም ምን ማድረግ ይገባል ትክክለኛውስ መንገድ የቱ ነው።

No comments:

Post a Comment