Ethiopian Orthodox Tewahedo Church preaching (Amahric - Geez Unic code) ይህ ድረ ገጽ የተዘጋጀው በቀጥታ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ፣ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አና በጋብቻ ዙሪያ ለሚነሱ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ ስለሆነ እርስዎም በመንፋሳዊ የሕይወት ጉዞ ውስጥ ለሚያደርጉት እርምጃ ማንኛውንም ጥያቄ ቢያቀርቡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ምላሽ ያገኛሉ። ትምህርቴን ስሙ ጠቢባን ሁኑ ቸልም አትበሉ የሚሰማኝ ምስጉን ነው። (ምሳሌ ፰-፴፪(8-32))