ሐሙስ ከምሽቱ በ9 ሰዓት የጥያቄና መልስ መርሀግብር ይኖረናል። ለመከታተል በዚህ website ላይ ማየት ትችላላችሁ። ጥያቀ ለመጠየቅ በfinotezeorthodox@gmail.com email በመላክ ወይም በSkype መጠየቅ ይችላሉ።
Skypeን በኮምፒውተር ለመጠቀም፡
1. www.skype.com ሄደው የSkypeን ፕሮግራም ኮምፒውተሮ ላይ download ያድርጉ።
2. ፕሮግራሙን ይክፈቱና "Add Contact" የሚለውን link ይጫኑ።
3. "finotezeorthodox" ያስገቡና "find" የሚለውን ይጫኑ።
4. finotezeorthodox የሚለውን የመጀመርያውን ስም select እድርገው "Add Skype Contact" የሚለውን ይጫኑ።
5. ከዛ መርሀግብሩ ሲጀመር የSkypeን ፕሮግራምን ይክፈቱና በtext ወይም በመደወል (voice chat) ጥያቄዎን መላክ ይችላሉ።
እግዚእብሔር በሰላም ሐሙስ ያገናኘን።
No comments:
Post a Comment