የእግዚአብሔር ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ የሚተላለፈው መርሐ ግብር በቸርነቱ ቀጥሏል። በተጨማሪም በዕለተ ሐሙስ oct 22,2009 መርሐ ግብር ላይ የጥያቄና መልስ ዝግጅት አለንና እንደ አግዚአብሔር ፈቃድ በskype ። የእስካይ ፒው ስም finotezeorthodox ነው። በዚህ መርሐ ግብር ለመሳተፍ የምትፈልጉ Add እንድናደርጋችሁ የskype ስማችሁን ላኩልን በጽሁፍ መጠየቅ ለምትፈልጉ ደግሞ በemail ላኩልን አድራሻችንfinotezeorthodox @gmail.com ነው።
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን።
Live Stream /ቀጥታ ሥርጭት /
ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ከምሽቱ (9pm-10pm) በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 3-4
ቀጥታ የስብከት አገልግሎት ይሰጣል።በተጨማሪም ኦርቶዶክሳዊ ዶግማ ፣ቀኖና፣ትውፊት ትምህርት ይሰጣል በጽሁፍም ይቀርባል ፣ በጋብቻ ዙሪያ እና በተለያየ የሕይወት ጉዳይ ዙሪያ ማንኛውንም ጥያቄ ቢቀርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቀጥታ የምክር አገልግሎት እንዲሁም በጽሁፍ እና በኢሜል ምላሽ ይሰጣል። ኢሜል አድራሻችን finotezeorthodox@gmail.com እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ በ skype እና በሰልክ ቀጥታ የጥያቄና መልስ አገልግሎት እንጀምራለን።ቅረቡ እንወያይ የመንግሥቱ ወራሽ እንዲያደርገን እንመካከር እናንተ ተናገሩ እግዚአብሔር ይሰማል ።
Live TV : Ustream
No comments:
Post a Comment